Job Expired
National Educational Assessment and Examinations Agency
Creative Arts
Video Production
Addis Ababa
2 years
1 Position
2025-01-02
to
2025-01-10
Film/Cinema/Video Studies
Graphic Arts
Electronics
Full Time
Birr 6940
Share
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ: የአዶቪዥዋል ቴክኒሽያን
የቅጥር ሁነታ ፡በቋሚነት
ብዛት፤ 1
የቅጥር ሁነታ ፡በቋሚነት
ደምወዝ፡ 6940
ኮሌጂ ድፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3/10+3/ ግራፊክስ፤ ቪዳዮ ኤደቲንግ፤ ቪዳዮ ግራፊክስ ኤንድ ፎቶግራፊ፤ ኦድዮቪዲዮ፤ ኮንሲዩመር ኤሌክትሮኒከስ ኮሙኒኬሽን ኢኪዩፕመንት፤ ኤሌክትሮኒከስ coc ምዝና ማረጋገጫ ወረቀት
የስራ ልምድ፡ 2 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከአራት ኪሎ ወደ ስድስት ኪሎ በሚወስድው መንገድ ቅድስት ማሪያም በተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው የብቃት እና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251956410829 ይደውሉ።
Fields Of Study
Film/Cinema/Video Studies
Graphic Arts
Electronics