Job Expired
National Educational Assessment and Examinations Agency
Transportation & Logistics
1st Grade Drivers License
Addis Ababa
0 years
1 Position
2025-01-02
to
2025-01-10
8th grade Middle School
Full Time
Share
Job Description
ስራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ ፓስተኛ
ብዛት፡1
ደምወዝ፡ 5283
የቅጥር ሁነታ ፡በቋሚነት
8ኛ ክፍልና አንደኛ መንጃ ፍቃድ
የስራ ልምድ፡ 0 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከአራት ኪሎ ወደ ስድስት ኪሎ በሚወስድው መንገድ ቅድስት ማሪያም በተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው የብቃት እና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251956410829 ይደውሉ።
Fields Of Study
8th grade Middle School