Job Expired
National Educational Assessment and Examinations Agency
Education
Education Management
Addis Ababa
6 years
1 Position
2025-01-02
to
2025-01-10
English as a Second or Foreign Language
Educational Planning and Management
Mathematics
Full Time
Birr 10600
Share
Job Description
ስራ መደብ መጠሪያ፡ የአፕቲትዩድ ባለሙያ
ብዛት፡1
ደምወዝ፡10600
የቅጥር ሁነታ ፡በቋሚነት
የማስተርስ ዲግሪ በሂሳብ፣ በእንግሊዘኛ፣ በትምህርት ፕላኒንግ እና በማኔጅመንት፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 6 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከአራት ኪሎ ወደ ስድስት ኪሎ በሚወስድው መንገድ ቅድስት ማሪያም በተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው የብቃት እና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251956410829 ይደውሉ።
Fields Of Study
English as a Second or Foreign Language
Educational Planning and Management
Mathematics