Job Expired
Sunshine Construction PLC
Engineering
Sanitary Engineering
Addis Ababa
4 years
1 Position
2025-01-02
to
2025-01-09
Water Supply and Sanitary Engineering
Full Time
Share
Job Description
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ከዚህ በታች በተተቀሱት ክፍት የስራ መድቦች ላይ ስራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሳኒተሪ መሃንዲስ
እድሜ፡ ከ55 አመት በታች
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ 4 አመት በስራ መደቡ ላይ የሰራ
በረጃጅም የህንፃ ግንባታዎች ላይ የሰራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መንገድ ፋልሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በኩባንያው ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል: jobs@sunshineinvestmentgroup.net የምታመለክቱበትን የስራ መደብ በመፃፍ ሲቪ ብቻ በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Fields Of Study
Water Supply and Sanitary Engineering