Job Expired
Anbessa Shoe
Transportation & Logistics
Dry 1 Drivers License
Addis Ababa
2 years
2 Positions
2025-01-08
to
2025-01-11
8th grade Middle School
Full Time
Share
Job Description
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ሾፌር-I
ብዛት፡ 2
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የቅጥር ሁኔታ፣ ቋሚ
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
የስራ ልምድ:2 በቀድሞው 3ኛ ደረጃ /በአዲሱ ደረቅ 1 መንጃ ፈቃድ ያለዉ/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለዉ አባቦራ ሪስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ ወይም ቪአ እሚኢል.alembirhanu65@gmail.com.ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +2511147715454/+2511147166997 ይደውሉ።
Fields Of Study
8th grade Middle School