Job Expired
Berhana Selam Printing Enterprise (BSPE)
Transportation & Logistics
Public 2 Drivers License
Addis Ababa
0 years - 1 years
2 Positions
2025-01-14
to
2025-01-21
10th grade Sophomore Year
8th grade Middle School
Full Time
Share
Job Description
የስራ መደቡ መጠሪያ:ቀላል መለስተኛ መኪና አሽከርካሪ
ብዛት፡ 2
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ አድስ በተጠናውና ተግባራዊ በሆነው ስኬል መሰረት
የቅጥር ሁኔታ፣ በቋሚነት
10ኛ/8ኛ ያጠናቀቀ
የስራ ልምድ፡ 0-1 አመት ህዝብ 1/3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በዋናው መ/ቤት 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 7/14 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
8th grade Middle School