Job Expired
Yencomad Construction PLC
Transportation & Logistics
Dry 1 Drivers License
Addis Ababa
4 years
5 Positions
2025-01-21
to
2025-01-24
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ: ቀላል መኪና ሹፌር
ብዛት: 5
ደመወዝ: በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
የስራ ቦታ አዲስ አበባና ፕሮጀክት
የቀድሞው 3ኛ መንጃ ፈቃድ፣ ህዝብ-1 እና ደረቅ-1 ያለው
የስራ ልምድ; 4 አመት
አመልካቾች ዋናዉን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደምበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ የሰው ሃይል ቡድን ቁጥር 9 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25115533766 ይደውሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year