Job Expired
Yencomad Construction PLC
Transportation & Logistics
Old 4th Grade
Addis Ababa
4 years
20 Positions
2025-01-21
to
2025-01-24
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ: ከባድ መኪና ሹፊር/የገልባጭ
ብዛት: 20
ደመወዝ: በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
የስራ ቦታ አዲስ አበባና ፕሮጀክት
የቀድሞው 4ኛ/5ኛ ደረቅ 2 ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ያለው
የስራ ልምድ; 4 አመት
አመልካቾች ዋናዉን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደምበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ የሰው ሃይል ቡድን ቁጥር 9 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25115533766 ይደውሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year