Job Expired
Sunshine Construction PLC
Transportation & Logistics
Dry 2 Drivers License
Addis Ababa
3 years
1 Position
2025-01-23
to
2025-02-02
12th grade Senior Year
Full Time
Share
Job Description
ደረቅ ሶስት/ሁለት ውይም የቀድሞ አምስት/አራት የመንጃ ፈቃድ ያለው
የሥራ ልምድ: 3 አመት የስራ
እድሜ: ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ውጭ
ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ወይም ሲቪ ብቻ በዚ ሊንክ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
Fields Of Study
12th grade Senior Year