Job Expired

company-logo

Ambulance Driver

Gerji Health Center

job-description-icon

Transportation & Logistics

Public 2 Drivers License

Addis Ababa

2 years

1 Position

2025-01-24

to

2025-02-01

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

10th grade Sophomore Year

Full Time

Birr 6485

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው

  • የሥራ ልምድ: 2 አመት

  • ደመወዝ: 6485

  • የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ

  • የሥራ ቦታ: አድስ አበባ

  • ብዛት 1

የማመልከቻ መመርያ፡

  • በቦሌ ክ/ከተማ/አ/ሜ/ጽ/ቤት ውስጥ ገርጂ ጤና ጣቢያ ክፍት የስራ መደቦች በቋሚ ቅጥር መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች አወዳድሮ መቅጠር ይፈለጋል

  • አመልካቾች ኦርጂናል የትምህርት እና የስራ ልምዳችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገርጂ ጊዮርጊስ ዝቅ ብሎ ገ/ጤ/ጣ/የሰው/ሃ/ፅ/የስራ ሂደት 4ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ

  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +25118650287/+2511954915270/+251913574675

  • የ 8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ዋነውንና ኮፒውን ይዛችሁ እንድትቀርቡ

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year