Red Cloud ICT Solutions plc
Transportation & Logistics
1st Grade Drivers License
Addis Ababa
0 years - 1 years
25 Positions
2025-02-03
to
2025-02-26
carry out repair of motorcycles
mechanics of motor vehicles
10th grade Sophomore Year
Full Time
Birr 10000
Share
Job Description
ወጣት መልካም ስነምግባር እና የስራ ተነሳሽነት ያለው/ያላት ሞተር ብስክሌተኛ እንፈልጋለን፡፡
የስራ መደቡ፡ ሞተር ብስክሌተኛ (Motorbike Driver)
ኩባንያ፡ REDCLOUD ICT SOLUTION (Hlulubeje)
የሥራ ዓይነት: ቋሚ
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
ብዛት: 25
ክፍያ: በድርጅቱ እርከን መሰረት
የስራ መስፈርቶች:
የሞተር ብስክሌት መንጃ ፈቃድ ያለው
መልካም ስነምግባር ያለው ፡ ተግባብቶ በጥሩ ባህሪ ስራውን የሚያከናውን
ተያዥ ማቅረብ የሚችል( የተያዡ አይነት የመንግስት ድረጀተ / የባንክ ሰራተኛ የሆነ)
የአዲስ አበባን የተለያዩ መንገዶች እና ቅያሶች የሚያውቅ ቢሆን ይመረጣል (ለፍጥነት)
የመግባባት ችሎታ ያለው እና ጥሩ ስነምግባር ያለው
ሞተር ብስክሌቱን እንዲሁም ሌሎች ከድርጅቱ በአደራ የሚሰጡትን ንብረቶች በኃላፊነት በንፅህና እና በጥንቃቄ የሚይዝ
ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም በበዓላት ቀን እንደ አስፈላጊነቱ ለመስራት ፍቃድኛ የሆነ
በሃሁጆብስ ቴሌግራም ቦት https://t.me/hahujobs_bot ያመልክቱ
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
carry out repair of motorcycles
mechanics of motor vehicles
Related Jobs
4 days left
Go Express
Motorist
Motorist
Full Time
1 - 1 yrs
1 Position