company-logo

Driver

Tracon Trading PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

Dry 1 Drivers License

Addis Ababa

3 years

1 Position

2025-02-04

to

2025-02-13

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

10th grade Sophomore Year

12th grade Senior Year

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ :  10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

  • የስራ ልምድ: 3ኛ መንጃ ፈቃድ ወይም ደረቅ 1 ያለው ሆኖ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111 262793 ይደውሉ።

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

12th grade Senior Year