company-logo

Head of Production Planning, Monitoring and Quality Control Department

GM Furniture S.C

job-description-icon

Engineering

Manufacturing Engineering

Addis Ababa

5 years

1 Position

2025-02-03

to

2025-02-10

Required Skills

carry out checks of production plant equipment

check quality of products on the production line

+ show more
Fields of study

Manufacturing Engineering

General Mechanic/Industrial Technology

Wood work

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  •  የት/ት ዝግጅቶች: ቢኤስሲ ዲግሪ በ ማኑፋክቸሪንግ፣ መካኒክ፣ እንጨት ስራ ቲክኖሎጂ

  • የስራ ልምድ: 5 አመት የሰራ ቢቻል በፈርኒቸር የስራ

  • ደመወዝ በስምምነት

  • የቅጥር ሁኔታ ከሙከራ በሁላ በቋሚነት

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፣ሲቭ፣ ማመልከቻ በመያዝ መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ጀምስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኝው ሽያጭ ማእከላት ወይም ፒያሳ/ኤልያና ኦል ፊት ለፊት አማን ፕላዛ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ወይም ቄራ ወይም ጦር ሃይሎች በሚገኘው የድርጅታችን የሽያጭ ማእከላት ወይም በዋና መ/ቤት ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ኬርላንድ ሆስፒታል አጠገብ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ ወይም email gmfurnituresc@gmail.com. ለበለጠ መረጃ +251113870206/+251118391580/8820 ይደውሉ።

Fields Of Study

Manufacturing Engineering

General Mechanic/Industrial Technology

Wood work

Skills Required

carry out checks of production plant equipment

check quality of products on the production line

Related Jobs

about 6 hours left

Jerr PLC

Production Manager- Animal Feed

Production Manager

time-icon

Full Time

7 - 9 yrs

1 Position

---

5 days left

Royal Business Group

Furniture Factory Manager

Factory Manager

time-icon

Full Time

8 yrs

1 Position

---