GM Furniture S.C
Engineering
Architectural Engineering
Addis Ababa
5 years
2 Positions
2025-02-04
to
2025-02-10
Drafting Technology
Architecture and design
Mechanical Engineering
Industrial Engineering
Full Time
Share
Job Description
የት/ት ዝግጅቶች: ቢኤስሲ ዲግሪ/ኮሌጅ በ አርክቴክቸር፣ መካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ፣ድራፍቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ
የስራ ልምድ: 5 አመት የሰራ ቢቻል በፈርኒቸር የስራ/ች
ብዛት 2
ደመወዝ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ ከሙከራ በሁላ በቋሚነት
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፣ሲቭ፣ ማመልከቻ በመያዝ መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ጀምስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኝው ሽያጭ ማእከላት ወይም ፒያሳ/ኤልያና ኦል ፊት ለፊት አማን ፕላዛ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ወይም ቄራ ወይም ጦር ሃይሎች በሚገኘው የድርጅታችን የሽያጭ ማእከላት ወይም በዋና መ/ቤት ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ኬርላንድ ሆስፒታል አጠገብ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል gmfurnituresc@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ. ለበለጠ መረጃ +251113870206/+251118391580/8820 ይደውሉ።
Fields Of Study
Drafting Technology
Architecture and design
Mechanical Engineering
Industrial Engineering
Related Jobs
6 days left
Minaye PLC
Project Sales Engineer
Sales Engineer
Full Time
1 - 2 yrs
5 Positions
4 days left
Central Ethiopia Design and Construction Supervisor Enterprise
Architectural Engineer
Architect
Contract
1 - 3 yrs
1 Position