Job Expired

company-logo

Coffee Quality Control and Taster

Mehari Redaei Importer & Exporter

job-description-icon

Manufacturing

Manufacturing Management

Addis Ababa

3 years

1 Position

2025-02-05

to

2025-02-12

Required Skills

Quality Control Analysis

+ show more
Fields of study

Manufacturing Engineering

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  •  የት/ት ዝግጅቶች: በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ: 3 አመት

  • በኢምፖርት እና ኤክስፖርት የሰራ ቅድሚያ ይሰጣል

  • ብዛት: 1

  • የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

  • ደመወዝ በስምምነት

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጉምሩክ ፊት ለፊት ባቡር ጣቢያ መዳረሻ ዋና መ/ቤት ወይም መቀሌ መሃሪ ረዳኢ ዘይት ፋብሪካ ፕሮጀክት ለጪ መብራት ሃይል አጠገብ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251930106081/+251930001679 ይደውሉ።

Fields Of Study

Manufacturing Engineering

Skills Required

Quality Control Analysis