Job Expired

company-logo

Excavator Operator

Alemayehu Ketema General contractor

job-description-icon

Transportation & Logistics

Special Drivers License

Addis Ababa

10 years

20 Positions

2025-02-06

to

2025-02-13

Required Skills

operate excavator

excavation techniques

+ show more
Fields of study

8th grade Middle School

Full Time

Share

Job Description

አለማየሁ ከተማ አጠቃላይ ስራ ተቋራጭ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ: ኤክስካቫተር ኦፕሬተር

ብዛት: 20

የስራ ቦታ: በተለያዩ ፕሮጄክቶች

ደሞዝ: በስምምነት እና ማራኪ

የስራ መስፈርቶች:

8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር እና ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው

10 አመት የስራ ልምድ

የማመልከቻ መመርያ:

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዓለማየሁ ከተማ አጠቃላይ ተቋራጭ በየረር በር ለቃ ህንፃ 4ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር መምሪያ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116477795 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

8th grade Middle School

Skills Required

operate excavator

excavation techniques

Related Jobs

about 9 hours left

Yencomad Construction PLC

Backhoe Loader Operator

Machine Operator

time-icon

Full Time

5 yrs

3 Positions


Special Driving License with relevant work experience Place of Work: Addis Ababa and Project

Addis Ababa