ደምወዝ: በድርጅቱ ስኪል መሰረት
ብዛት: 1
የቅጥር ሁኔታ: ቋሚነት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ዝግጅቶች: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ሞተር መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ: 3 አመት የሰራ/ች
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ በሆስፒታሉ 7ተኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ወይም በኢሜል: addishiwothospital@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251908494949/+251116180449 ይደውሉ።
አድራሻ፡ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ከሃይሌ ገብረስላልሴ ጎዳና ወይም 22 ማዞሪያ በጌታሁን በሻህ ህንጻ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
facilitate motor skill activities