Job Expired
Aleta Land Coffee PLC
Natural Science
Horticulture
Debub omo
0 years
3 Positions
2025-02-14
to
2025-02-20
horticulture principles
Plant Science
Horticulture Science
Agronomy and Crop Science
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡ 3
የስራ ቦታ: ደቡብ ኦሞ
ደመወዝ: በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ በ አግሮኖሚ፣ እጽዋት ሳይንስ፣ ሆልቲካልቸር ሳይንስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ፡ 0 አመት
አመልካቾች የት/ት እና ስራ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የድርጅቱ ዋ/መ ቤት ከመገናኛ ወደ ገርጂ መብራት ሃይል ጃክሮስ አደባባይ አለፍ ብሎ ወደ ሳሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ሮቤራ ካፊ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Fields Of Study
Plant Science
Horticulture Science
Agronomy and Crop Science
Skills Required
horticulture principles