Job Expired
Ethiopian Construction Works Corporation
Engineering
Materials Engineering
Addis Ababa
2 years - 4 years
10 Positions
2025-02-14
to
2025-02-17
examine engineering principles
Materials science and engineering
Contract
Birr 21167
Share
Job Description
ብዛት፡ 10
የስራ ቦታ: በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ፕሮጀክቶች
ደመወዝ: 21167 እና የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች
የቅጥር ሁኔታ: ለተወሰን ጊዜ ቅጥር
የት/ት ደረጃ፡ ሁለተኛ/የመጀምሪያ ዲግሪ በማቴሪያል ምህንድስና ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ፡ 2/4 አመት
አመልካቾች የት/ት እና ስራ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጉርድ ሾላ ከኢትዩጵያ አትሌቲክስ ፌድሬሽን 200 ሜትር ገባ ብሎ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃይል ቅጥር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251116676385/+251118698910
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።
Fields Of Study
Materials science and engineering
Skills Required
examine engineering principles