Job Expired
Office Of The Federal Auditor General Ethiopia
Finance
Economics
Addis Ababa
2 years
3 Positions
2025-02-15
to
2025-02-26
10th grade Sophomore Year
Full Time
Birr 12610
Share
Job Description
ብዛት: 3
ደመወዝ: 12610
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
የት/ት ደረጃ፡ ቢኤስሲ/ቢኤ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ ፖለቲካል ሳይንስ። ፕሮጀክት ስራ አመራር፣ ስታስቲክስ፣ ልማት እና ጥናት፣ ሶሾሎጂ፣ ሶሻል ወርክ፣ ጂኦግራፊና ኢንቫይሮመንታል ጥናት ትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ 2 አመትና በበክዋኔ ኦዲት ላይ የሰራ/ች
አመልካቾች የት/ት እና ስራ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ በስተጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251115180567 ይደውሉ።
የዜሮ አመት አመለካቾች መመዝገብ የሚችሉት የመመረቂያ ነጥብ (CGPA) ለወንድ 2.7 እና በላይ እንዲሁም ለሴት 2.5 እና በላይ ያላቸው ሆኖ የዩኒቨርሲቲውን የመውጫ ፈተና ያለፈ ብቻ ነው።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Related Jobs
4 days left
Commercial Nominees PLC
Liaison Officer
Liaison Officer
Full Time
2 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Economics, Management, Accounting, or in a related field of study with relevant work experience