Job Expired
Moya Food Complex
Engineering
Food Engineering
Addis Ababa
0 years
1 Position
2025-02-18
to
2025-02-27
food engineering
Food Engineering
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
ጥሬ ዕቃዎችን ወደ ደህና፣ ገንቢ እና መደርደሪያ-የተረጋጋ ምግብ ለመቀየር ሂደቶችን መንደፍ እና መተግበር
የምግብ እና የእርሻ ቁሳቁሶችን ለማምረት, ለማቀነባበር, ለማከፋፈል እና ለማከማቸት ስርዓቶችን መንደፍ እና ማዘጋጀት.
የት/ት ደረጃ: ቢኤስ ሲ ዲግሪ በምግብ ማቀነባበሪያ ኢንጅነሪንግ
የስራ ልምድ፡ አያስፈልግም
አመልካቾች የት/ት እና ስራ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ሃይሌ ጋርመንት ከፍ ብሎ አካማዛ ፋብሪካ መግቢያ በሚገኘው የድርጅታችን ህንጻ ፐርሶኔል ክፍል በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116292969/+251116292907/+251116292977ይደውሉ።
Fields Of Study
Food Engineering
Skills Required
food engineering
Related Jobs
28 days left
Aniska food Factory
Production Manager
Production Manager
Full Time
2 yrs
1 Position
BSc Degree in Food Science and Nutrition, Food Science and Post-Harvesting Technology, Food Technology, Food Engineering or in a related field of study with relevant work experience