Job Expired
Yekatit Paper Converting PLC
Engineering
Electricity or General Mechanics
Addis Ababa
0 years - 1 years
4 Positions
2025-02-17
to
2025-02-27
adjust cylinder valves
General Mechanic/Industrial Technology
Electrical and Electronics Technology
Full Time
Share
Job Description
ደምወዝ: በድርጅቱ እስኬል መሰረት(ከተለያዩ ጥቅማጥቅሞች ጋር)
የስራ ቦታ: ገርጂ መብራት ሃይል
ብዛት: 4
የማሽን ምርቶችን መመርመር (የላቦራቶሪ ሪፖርቶችን መገምገምል እና በወረቀቱ ውስጥ ያሉ ጉድለቶችን ምክንያቶች ለመወሰን የማሽን ስራዎችን መመልከት)
የእጅ መንኮራኩሮችን እና ቫልቮችን ማዞር ወይም የፓነል መቆጣጠሪያዎችን ማስተካከል
ተፈላጊ የትምህረት ደርጃ : ዲፕሎማ/ሌቭል በጀኔራል መካኒክ፣ በኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ እና በተመሳሳይ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ 0/1
ለስራው የሚስፈልገው የስራ ችሎታ:
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለውና ታማኝ የሆነ
ቶሎ ስራ የመለማመድ አቅም ያለው
በተለያዩ የስራ መደቦች ላይ ሲመደብ
ለመስራት ፍቃደኝ የሆነ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገርጂ መብራት ሃይል ፊት ለፊት በሚገኘው የካቲት የወረቀት ስራዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜይል፡ plcyekatit@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251920742394/+251980220980 ይደውሉ።
Fields Of Study
General Mechanic/Industrial Technology
Electrical and Electronics Technology
Skills Required
adjust cylinder valves
Related Jobs
4 days left
Yonab Construction
Asphalt Plant Mechanic
Asphalt Plant Expert
Full Time
6 - 9 yrs
2 Positions
Degree or TVET Level IV in Auto Mechanic, General Mechanic, Industrial Engineering, Electrical Engineering, or in a related field of study with relevant work experience Location: Project.................................
4 days left
Yonab Construction
Asphalt Plant Decanter Operator
Asphalt Plant Expert
Full Time
6 - 9 yrs
2 Positions
TVET Level IV or Diploma in Industrial Engineering, Electrical Engineering, Mechanical Engineering or in a related field of study with relevant work experience Location: Project
5 days left
Alemayehu Ketema General contractor
Welder
Welder
Full Time
5 - 6 yrs
5 Positions
TVET or Diploma in General Mechanic, or in a related field of study, with relevant work experience Location: Different Projects