Job Expired
Nefas Silk Paint Factory
Transportation & Logistics
Public 1 Drivers License
Addis Ababa
2 years
4 Positions
2025-02-24
to
2025-02-28
drive vehicles
10th grade Sophomore Year
12th grade Senior Year
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡ 4
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የት/ት ደረጃ: 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ህዝብ አንድ መንጃ ፈቃድ ያለው
የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 አመት የስራ ልምድ ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 4 አመት የስራ ልምድ ያለው
አመልካቾች የት/ት እና ስራ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት ጄ ኤፍ ኬ(JFK) ህንጻ 8ኛ ፎቅ አስተዳደርና የሰው ሃይል መምሪያ በአካል ወይም በኢሜል personnel@nefassilkpaints.com .በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115580448 ይደውሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
12th grade Senior Year
Skills Required
drive vehicles