Job Expired
MassDel Commision Agent
Transportation & Logistics
1st Grade Drivers License
Addis Ababa
1 years
4 Positions
2025-02-25
to
2025-03-07
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
ሞተረኛ የትራፊክ ህጎችን እና ደንቦችን በመከተል የሞተር ተሽከርካሪዎችን በአስተማማኝ እና በብቃት የማንቀሳቀስ ሃላፊነት አለበት። ተግባራቸው ተሳፋሪዎችን ወይም እቃዎችን ማጓጓዝ፣ መደበኛ የተሽከርካሪ ጥገና ፍተሻ ማድረግ እና የመንገድ ደህንነት ማረጋገጥን ሊያካትት ይችላል።
ብዛት፡ 4
የስራ ሰአት: ከጠዋቱ 2:30 - ምሽት 12:30
የትምህርት ደረጃ፡ ትምህርት ቢያንስ እስከ 10 የተማረ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር እና የታደሰ የሞተር መንጃ ፈቃድ ያለው
የስራ ልምድ፡ 1 አመት የስራ ልምድ
ተያዥ ማቅረብ የሚችል (የመንግስት ወይንም ከታወቀ የግል ድርጅት ሰራተኛ ከ 5000 ብር እና ከዚያ በላይ ደሞዝተኛ)
ሞተር ሳይክሉን በኃላፊነት በጥንቃቄ የሚይዝ እና ራሱጋ ማሳደር የሚችል
መልካም ሥነ ምግባር ያለው እና ስራ ወዳድ
አዲስ አበባን በደንብ የሚያውቅ
መኖሪያ አድራሻው ለሃያ ሁለት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል(ከመሃል ከተማ ያልራቀ)
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይህን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ።
ለበለጠ መረጃ +251978781081 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year