Job Expired

company-logo

Driver

Tracon Trading PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

Dry 1 Drivers License

Gera

1 Position

2025-03-03

to

2025-03-13

Required Skills

drive vehicles

Fields of study

10th grade Sophomore Year

Full Time

Birr 8000

Share

Job Description

ብዛት፡1 ሰው

የስራ ቦታ፡ ጌራ

ደመወዝ፡ 8000 ብር የቀን አበል፟ 350 ብር

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ : ህዝብ 1 መንጃ ፍቃድ ያለው

  • የስራ ልምድ: 4ኛ መንጃ ፈቃድ ወይም ደረቅ 1 ያለው ሆኖ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111262793 ይደውሉ።

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

Skills Required

drive vehicles