Job Expired

company-logo

Labourer

Addis Ababa Foam & Plastic Factory

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Manufacturing Skilled Worker

Addis Ababa

10 Positions

2025-03-06

to

2025-03-15

Required Skills

organise labour

Fields of study

10th grade Sophomore Year

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡- ጉልበት ሰራተኛ

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡- 10ኛ ክፍል የፈፀመ

  • የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ያለው

ብዛት፡- 10 /አሥር/

ጾታ፡- ወንድ

ደመወዝ፡- በድርጅቱ እስኬል

የማመልከቻ መመርያ

በመሆኑም መመዘኛውን የምታሟሉ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሥር ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 106 ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 7 ከሸገር ህንፃ በስተጀርባ ክራውን ሆቴል መድረሻ ላይ

ስልክ ቁጥር፡- +251911201939/ +251911837348

ፖ.ሳ.ቁ 22971

አዲስ አበባ

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

Skills Required

organise labour