company-logo

Video editor

Ethiopian Press Agency

job-description-icon

Creative Arts

Video Production

Addis Ababa

0 years - 2 years

2 Positions

2025-03-10

to

2025-03-19

Required Skills

supervise video quality

perform video editing

+ show more
Fields of study

Film/Cinema/Video Studies

Photography

Full Time

Share

Job Description

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • ደመወዝ ፡ በስምምነት

  • ብዛት: 2 ሰው

  • የስራ ቦታ፡አዲስ አበባ

ተግባራት እና ሃላፊነቶች

  • የቪዲዮ ቀረጻዎችን ማደራጀት እና መምረጥ

  • የቪዲዮ እና የድምጽ አርትዖት ማድረግ

  • የጽሑፍ፣ ግራፊክስ እና ልዩ ተፅዕኖዎችን መጨመር

  • የተጠናቀቀውን ቪዲዮ በተፈለገው ቅርጸት ማዘጋጀ

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ቴክኒክ እና ሙያ ደረጃ 3 በቪዲዮ እና በቪዲዮ ፎቶግራፍ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ: 2/0 ዓመት

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ኃብት ሥራ አመራር መምሪያ በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Fields Of Study

Film/Cinema/Video Studies

Photography

Skills Required

supervise video quality

perform video editing

Related Jobs

3 days left

Ethiopian Press Agency

Senior Documentary Producer

Producer

time-icon

Full Time

3 - 7 yrs

1 Position


PhD, Masters or Bachelor's degree in Photography, Art, Electronics, Audio Engineering or a related field with relevant work experience

Addis Ababa

20 days left

Cabby Share

Videographer

Videographer

time-icon

Contract

3 yrs

1 Position


Education Background in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa