Or
Type
All
Job Expired
Ambaye General Trading PLC
Low and Medium Skilled Worker
Manufacturing Skilled Worker
4 Positions
2025-03-24
to
2025-03-28
select soap shaping plate
12th grade Senior Year
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኘበት ሸገር ሲቲ ገፈርሳ ኖሮ ክ/ከተማ ታጠቅ ኢንዱስት መንደር
ብዛት፡ 4 ሰው
ደመወዝ፡ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ጾታ፡ ሴት
የትምህርት ማስረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
የሥራ ልምድ: 4 አመት እና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ በሳሙና ዘርፍ ቀጥታ የስራ ልምድ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሜክስኮ ከንግድ ዘርፍ ማህበራት ወረድ ብሎ የጀሞ ታክሲ መያዣ አጠገብ በአካል ወይም በኢሜል፡ ambalayeraey@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115575735/ +251907256394 ይደውሉ።
Fields Of Study
Skills Required