Job Expired
Giftii Foods and Packaging PLC
Engineering
Chemical Engineering
Addis Ababa
0 years
2 Positions
2025-04-02
to
2025-04-07
Chemical engineering
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኬሚካል ኢንጀኒየሪንግ ቢኤስሲ/ኤምኤስሲ የተመረቀ
የሥራ ልምድ: ጀማሪ
ብዛት:2
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዝ ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በአዋሽ ባንክ በኩል ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 10 ድረስ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- +251114425395/+251114421829
Fields Of Study
Chemical engineering