Job Expired
Midroc Construction Ethiopia PLC
Natural Science
Environmental Science
Hawassa
2 years
1 Position
2025-04-07
to
2025-04-11
health and safety regulations
Health Officer
Environmental Science
Contract
Share
Job Description
ብዛት: 1
የስራ ቦታ፡ ሃዋሳ ፕሮጀክቶች
ደመወዝ፡ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
የት/ት ዝግጅቶች: የመጀመሪያ ዲግሪ በሄልዝ፣ ኢንቫሮመንታል ሳይንስ ወይም በተመሳስይ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ: 2 አመት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መካኒሳ አቦ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት አጠገብ የሚገኘበት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25113726150 ይደውሉ።
Fields Of Study
Health Officer
Environmental Science
Skills Required
health and safety regulations