Job Expired

company-logo

Project Office Manager

AYAT Share Company

job-description-icon

Finance

Business and Administration

Addis Ababa

1 Position

2025-04-14

to

2025-04-21

Required Skills

perform project management

Fields of study

Marketing

Business Administration

Management

Full Time

Share

Job Description

  • ብዛት:1
  • የስራ ቦታ፡ አድስ አበባ
  • የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
  • ደመወዝ፡ በድርጂቱ ስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች

  •  የት/ት ዝግጅቶች: የመጀመሪያ ድግሪ በማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ አድምንስትሬሽን፣ ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስር ልምድ ጋር 
  • የስራ ልምድ:6 አመት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ በአካል በመቀረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251118547199 ይደውሉ።

Fields Of Study

Marketing

Business Administration

Management

Skills Required

perform project management