Job Expired

company-logo

Geophysicist

Ethiopian Mineral Corporation

job-description-icon

Natural Science

Geology

Addis Ababa

0 years

2 Positions

2025-04-24

to

2025-04-28

Required Skills

geophysics

+ show more
Fields of study

Geology

Physics

Contract

Birr 9000

Share

Job Description

  • ደመወዝ፡ 9000 ብር

  • ብዛት፡ 2

  • የስራ ቦታ፡ በዋናው መ/ቤት

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

  • እድሜ ለቢኤስ ሲ 25፣ ለኤምስ ሲ 30

ዋና ዋና ሃናፊነቶች

  • ለሁሉም የተጠባባቂ ሪፖርቶች እና ዲዛይን መቆጣጠር እና ድጋፍ ማቅረብ እና ለሁሉም የጂኦፊዚካል አካባቢዎች እንደ አስፈላጊነቱ ቦታዎችን መምከር

  • የሁሉንም የጂኦፊዚካል መረጃዎች ታማኝነት መጠበቅ እና ሁሉንም ደንቦች እና ደረጃዎች መከበራቸውን ማረጋገጥ

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ: ኤም.ኤስ.ሲ በጂኦሎጂ፣ ፊዚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

  • የሥራ ልምድ: 0 አመት GPA 3.2- 3.5

የማመልከቻ መመርያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ማዞሪያ ከአውራሪስ ሆተል ጀርባ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25116611362 ይደውሉ።

Fields Of Study

Geology

Physics

Skills Required

geophysics

Related Jobs

3 days left

Addis Ababa University

Associate Professor

Associate Professor

time-icon

Full Time

20 yrs

1 Position


PhD degree in Structural Geology and Tectonics with Specialization in Brittle Tectonics, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa