Job Expired

company-logo

Materials Engineer

Ethiopian Roads Authority

job-description-icon

Engineering

Materials Engineering

Beshasha,Gera,Masha,Dera

2 years

1 Position

2025-04-25

to

2025-05-05

Required Skills

handle building materials

+ show more
Fields of study

Structural Engineering

Civil Engineering

Materials science and engineering

Geotechnical and Geoenvironmental Engineering

Construction

Transportation and Highway Engineering

Full Time

Birr 11035

Share

Job Description

  • ደመወዝ፡ 11035 ብር

  • ብዛት፡ 1

  • የስራ ቦታ፡ ሪስ ሃይል ግንባታ ፕሮጀክቶች ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት/ ለበሻሻ ጌራ እና ዲሪ ማሻ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ: ኤሜስሲ ዲግሪ በማቴሪያል ሳይንስ እና ኢንጅነሪንግ፣ ስትራክቸችራል ኢንጅነሪንግ፣ ጂኦ ቴክኒካል ኢንጅነሪንግ፣ ትራንስፖርት ኢንጅነሪንግ፣ ሃይዊይ ኢንጅነሪንግ፣ ኮንስትራክሽን ኢንጅነሪንግ እና ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

  • የሥራ ልምድ: 2 አመት

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ የኢትዮጲያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እና ክትትል በሰራተኛ አስተዳደር ቡድን 2 ስልክ ቁጥር +251115507365 በመጠቀም ደውለው ክትትል ማድረግ ይችላሉ።

Fields Of Study

Structural Engineering

Civil Engineering

Materials science and engineering

Geotechnical and Geoenvironmental Engineering

Construction

Transportation and Highway Engineering

Skills Required

handle building materials

Related Jobs

12 days left

Prominent Engineering Solutions PLC

Materials Engineer

Material Engineer

time-icon

Full Time

4 - 6 yrs

3 Positions


Master's or Bachelor's Degree in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa