Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise
Legal Services
Law
Addis Ababa
0 years - 4 years
1 Position
2025-05-02
to
2025-05-04
comply with legal regulations
advise on legal services
Law
Full Time
Share
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ፡ የህግ ጉዳይ አስፈፃሚ ደረጃ 6
የስራ ቦታ፡ የህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
የሰው ሃይል ብዛት፡ 2
ደመቀዝ፡ 8695
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የሕግ ሰነዶችን፣ ኮንትራቶችን፣ ስምምነቶችን እና የውስጥ ፖሊሲዎችን ማርቀቅ፣ መመርመር እና መተርጎም
በህጋዊ ስጋቶች ላይ አስተዳደርን እና መምሪያዎችን ማማከር እና ተገቢውን የህግ እርምጃዎችን መምከር
ከሚመለከታቸው ህጎች፣ ደንቦች እና ደረጃዎች ጋር ድርጅታዊ ተገዢነትን ማረጋገጥ
ድርጅቱን በድርድር፣ በችሎቶች እና በክርክር አፈታት ውክልና መስጠት
እንደአስፈላጊነቱ ከውጭ የሕግ አማካሪ እና የመንግስት አካላት ጋር መገናኘት
ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
0/4አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
ማሳሰቢያ፡
የስራ ልምድ የሚያዘው በተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ከምርቃ በኃላ የተገኘ ቀጥታ አግባብነት ያለው ልምድ ብቻ ነው
ዲፕሎማና ሌቭል ለሚጠይቁ የስራ መደቦች COC ማቅረብ የግድ ነው
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከዚፋ ህንፃ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግባዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ዋናው መ/ቤት 1ኛ በር የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ወይም ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፡ +251113692610 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Law
Skills Required
comply with legal regulations
advise on legal services
Related Jobs
about 13 hours left
Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise
Legal Profession Level 9
Legal Expert
Full Time
1 - 3 yrs
1 Position
Master's or Bachelor's Degree in Law or ina related field of study with relevant work experience
about 13 hours left
Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise
Senior Legal Expert
Legal Expert
Full Time
4 - 6 yrs
2 Positions
Master's or Bachelor's Degree in Law or ina related field of study with relevant work experience
3 days left
Ahadu Bank
Attorney
Attorney
Full Time
2 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Law, or in a related field of study, with relevant work experience
3 days left
Oromia Capital Goods Finance Business Share Company
Senior Legal Officer
Legal Officer
Full Time
5 - 7 yrs
1 Position
Master's or Bachelor's Degree in Law, or in a related field of study, with relevant work experience, out of which 3 years in a senior position
5 days left
Ahadu Bank
Ethics Officer
Ethics Officer
Full Time
2 yrs
1 Position
BA Degree in Economics, Management, Law, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience
5 days left
Peace Microfinance S.C
Attorney II
Attorney
Full Time
3 - 9 yrs
1 Position
BA Degree or Diploma in Law or in a related field of study with relevant work experience Duty Station: Based at Asela and responsible for handling all legal cases related to the company’s branches.