Mentor Trading and Manufacturing PLC
Transportation & Logistics
Logistics Management
Addis Ababa
3 years
1 Position
2025-05-02
to
2025-05-07
set import export strategies
Logistics and Supply Chain Management
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን ሜንቶር ትሬዲንግ እና ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ፡ የኢምፖርት እና ኤክስፖርት ባለሙያ
የስራው ሁኔታ፡ ቋሚ
ደሞዝ፡ በስምምነት
ፆታ፡ አይለይም
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ በሎጂስቲክስ እና ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት (ማኔጅመንት) ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 3 አመትና ከዚያ በላይ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቡልጋሪያ መብራት አካባቢ በሚገኘው አዌባነ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 310 ድረስ በአካል በመቅረብ ወይም በቴሌግራም ይህን ሊንክ በመጠቀም ወይም በኢሜል፡ mentortradingplc@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፡ +251930656667 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Logistics and Supply Chain Management
Skills Required
set import export strategies
Related Jobs
about 13 hours left
AYAT Share Company
Logistics and Dispatch Officer
Logistics Officer
Full Time
4 yrs
3 Positions
Bachelor's Degree in Logistics, Supply Chain Management, Business Administration or in a related field of study with relevant work expereince