Job Expired

company-logo

General Foreman

Mirab Construction

job-description-icon

Engineering

Construction Technology Management

Debre Birhan,Assosa,Debre Markos,Shambu,Addis Ababa

12 years

8 Positions

2025-05-02

to

2025-05-04

Required Skills

monitor construction site

Fields of study

Construction Technology & Management

Full Time

Share

Job Description

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ፣ አሶሳ፣ ሻምቡ

  • ብዛት፡ 8

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ: ዲፕሎማ/ ደረጃ 4/3 በህንጻ ስራዎችህ ቴክኖሎጅ ወይም በተመሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

  • የሥራ ልምድ: በሙያው 12 አመት በላይ የሰራ፣ ከዚህ ውስጥ 8 አመት በተመሳሳይ የስራ መደብ የሰራ

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከመገናኛ ወደ ጎላጎል በሚወስደው መንገድ ባቡር መሻገሪያ ኢትዮ ቱሪስ ስራ ድርጅት አጠገብ በሚገኘው ኤች ኤንድ ኤም ህንጻ 2ኛ ፎቅ በሰው ሃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116630949/ +251116590439/ ኢሜል፡ solconstruction@yahoo.com/ solcong1@gmail.com

Fields Of Study

Construction Technology & Management

Skills Required

monitor construction site