Or
Type
All
Job Expired
Mirab Construction
Engineering
Construction Technology Management
Debre Birhan,Assosa,Debre Markos,Shambu,Addis Ababa
8 years
8 Positions
2025-05-02
to
2025-05-04
monitor construction site
Accounting
Full Time
Share
Job Description
የስራ ቦታ፡ ደብረ ማርቆስ፣ አዲስ አበባ፣ አሶሳ፣ ሻምቡ፣ ደብረ ብርሃን
ብዛት፡ 8
የት/ት ደረጃ:ዲፕሎማ/ ደረጃ 4/3 በመንገድ ስራና ጥገና ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: በሙያው 8 አመት በላይ የሰራ፣ ከዚህ ውስጥ አመት በተመሳሳይ የስራ መደብ የሰራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከመገናኛ ወደ ጎላጎል በሚወስደው መንገድ ባቡር መሻገሪያ ኢትዮ ቱሪስ ስራ ድርጅት አጠገብ በሚገኘው ኤች ኤንድ ኤም ህንጻ 2ኛ ፎቅ በሰው ሃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116630949/ +251116590439/ ኢሜል፡ solconstruction@yahoo.com/ solcong1@gmail.com
Fields Of Study
Skills Required