Job Expired

company-logo

Foam Production Supervisor

Royal Business Group

job-description-icon

Engineering

Chemical Engineering

Addis Ababa

5 years

1 Position

2025-05-02

to

2025-05-03

Required Skills

perform project management

+ show more
Fields of study

Sociology

Management

Economics

Full Time

Share

Job Description

ድርጅታችን ሮያል ፎርም ስፕሪንግ ፍራሽና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት ከዝይ በታች በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ፡ የፎም የምርት ሱፐርቫይዘር

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ብዛት፡ 1

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ

የስራ መስፈርቶች

  • ት\ት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ በኬሚካል፣ መካኒካል ኢንጅንሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

  • ልምድ፡ 5 አመት እና ከዚያ በላይ በሙያው ልምድ ያለው

የማመልከቻ መመርያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊትለፊት መ\ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

  • ለበለጠ +251974073434\+251919083044 ይደውሉ።

Fields Of Study

Sociology

Management

Economics

Skills Required

perform project management