AYAT Share Company
Transportation & Logistics
Logistics Management
Addis Ababa
4 years
3 Positions
2025-05-02
to
2025-05-04
analyse logistic needs
maintain logistics databases
Business Administration
Logistics and Supply Chain Management
Full Time
Share
Job Description
የስራ መድቡ መጠሪያ፡ ሎጂስቲክስ እና ዲስፓትች ኦፊሰር
ብዛት፡ 3
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በአካባቢ
የመጀመርያ ዲግሪ በሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
በሙያው 4 አመት እና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ አያት አክስዩን ማህበር ዋና መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251118547199 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Business Administration
Logistics and Supply Chain Management
Skills Required
analyse logistic needs
maintain logistics databases
Related Jobs
4 days left
Mentor Trading and Manufacturing PLC
Import and Export Officer
Import & Export Officer
Full Time
3 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Logistics Supply Chain Management (Management) or in a related field of study with relevant work experience