company-logo

Plumber

DH Geda Trade and Industry PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Maintenance

Addis Ababa

2 years - 3 years

1 Position

2025-05-03

to

2025-05-07

Required Skills

install plumbing systems

+ show more
Fields of study

Sanitary Installation

Full Time

Share

Job Description

የስራ መድብ፡ የቧንቧ ሰራተኛ

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ድመወዝ፡ በስምምነት

ብዛት፡ 1

የስራ መስፈርቶች፡

በቧንቧ ስራ ወይም በሳኒተሪ ዲፕሎማ ያለውና 2 አመት የስራ ልምድ ወይም በቧንቧ ስራ/ በሳኒተሪ ስልጠና የወሰደና 3 አመት የስራ ልምድ ያለው ከዚህም ውስጥ 1 አምት በህንፃዎች ላይ የስራ/የስራች

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ  ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ፊት ለፊት ያለው ዲ.ኤ ገዳ ታወር ግራውንድ ላይ ቢሮ ቁጥር G11 በሚገኘው አስተዳደር በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116628441 / +251116638158 / +251116638159 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

Sanitary Installation

Skills Required

install plumbing systems