Wegeret Construction PLC
Transportation & Logistics
Dry 2 Drivers License
Addis Ababa
4 years
6 Positions
2025-05-03
to
2025-05-07
manoeuvre heavy trucks
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
ደመወዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 6
የስራ ቦታ፡ የተለያየ ፕሮጀክት
የት/ት ደረጃ: የቀድሞው አራተኛ መንጃ ፈቃድ ወይም አዲሱ ደረቅ ሁለት መንጃ ፈቃድ ያለው/ ያላት
የሥራ ልምድ: የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችን በመጠገን 4 አመት ያለው/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከደበል ወደ መስቀል ፍላወር መሄጃ መርከብ ፕላዛ ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው መንገድ ገባ ብሎ በድርጅቱ የሰው ሃይል አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ሃላፊ ቢር በአካል ወይም በኢሜል፡ wegeret.cons@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ +251114667908 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
manoeuvre heavy trucks