የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ: የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ: 6 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ በኢንዱስትሪና ኮንስትራክሽን ላይ የሰራ/ች
የማመልከቻ መመርያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርችል ጎዳና ጥቁር ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮም ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በኝባር በአካል በመቅርብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111262793