Ethiopian Trading Businesses Corporation
Transportation & Logistics
Dry 3 Drivers License
------
6 years - 8 years
10 Positions
2025-05-06
to
2025-05-15
manage truck drivers
10th grade Sophomore Year
8th grade Middle School
12th grade Senior Year
Full Time
Birr 18919
Share
Job Description
ብዛት፡ 10
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ(ሳሪስ)
የስራ ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ 18919 ብር
የት/ት ደረጃ: 12/10/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከታወቀ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም በደረቅ ጭነት III ወይም በቀድሞው 5ኛ ደረጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
የሥራ ልምድ: ከምርቃ በኋላ 6/8 አመት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊት ቆርኪ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የዘርፍ ዋና መ/ቤት ሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ+ 251114376533/ +251924435679 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
8th grade Middle School
12th grade Senior Year
Skills Required
manage truck drivers