company-logo

Service Vehicle Driver III

Ethiopian Trading Businesses Corporation

job-description-icon

Transportation & Logistics

Public 2 Drivers License

Addis Ababa

2 years - 4 years

5 Positions

2025-05-06

to

2025-05-15

Required Skills

monitor drivers

+ show more
Fields of study

10th grade Sophomore Year

8th grade Middle School

12th grade Senior Year

Full Time

Birr 13652

Share

Job Description

  • ብዛት፡ 5

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ(ሳሪስ)

  • የስራ ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • ደመወዝ፡ 13652 ብር

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ: 12/10/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከታወቀ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም በህዝብ II ወይም በቀድሞው 4ኛ ደረጃ ፈቃድ ያለው/ያላት

  • የሥራ ልምድ: 2/4 አመት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊት ቆርኪ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የዘርፍ ዋና መ/ቤት ሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ+ 251114376533/ +251924435679 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

8th grade Middle School

12th grade Senior Year

Skills Required

monitor drivers