Filewuha Service Agency
Engineering
Water Resources and Irrigation Engineering
Addis Ababa
4 years
1 Position
2025-05-06
to
2025-05-13
maintain water treatment equipment
Hydraulic and Water Resources Engineering
Full Time
Birr 13333
Share
Job Description
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የውሃ ልማትና ስርጭት ቡድን መሪ
ደረጃ፡ 12
ደመወዝ፡ 13333
ብዛት፡ 1
የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በሃይድሮሊክስ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 6 አመት ለመጀመሪያ ዲግሪ እና 4 አመት ለሁለተኛ ዲግሪ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዘውዲቱ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሰው ሃብት ልማት ስራ አመራር ዳይሬቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251115519100 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Hydraulic and Water Resources Engineering
Skills Required
maintain water treatment equipment