Job Expired
Defense Construction Enterprise
Engineering
Sanitary Engineering
Addis Ababa
2 years - 4 years
1 Position
2025-05-07
to
2025-05-09
analyse financial risk
Water Resources Engineering
Full Time
Birr 22822
Share
Job Description
የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ 22822
የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በውሃ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 2/4 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ህንጻ ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገብ የሰው ሃብት አስተዳደርት ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114422260/ +251114422270
Fields Of Study
Water Resources Engineering
Skills Required
analyse financial risk