Job Expired
Metehara Sugar Factory
Health Care
Medical Laboratory
Metehara
2 years
3 Positions
2025-05-07
to
2025-05-10
calibrate laboratory equipment
Laboratory Technology
Full Time
Birr 12561
Share
Job Description
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ላቦራቶሪ ቴክኒሺያን I
ደረጃ፡ 12
ደመቀዝ፡ 12561
ተፈላጊ ብዛት፡ 3
የስራ ቦታ፡ መተሃራ
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ፣ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 5፣ ደረጃ 4 እና ደረጃ 3 በላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 8 አመት ለደረጃ 3፣ 6 አመት ለደረጃ 4፣ 4 አመት ለደረጃ 3 እና 2 አመት ለመጀመርያ ዲግሪ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አባባ ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ልደታ በሚወስደው መንገድ ፊሊፕስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 116 ወይም መተሃራ ስኳር ፋብሪካ የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 24 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251224550100 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Laboratory Technology
Skills Required
calibrate laboratory equipment
Related Jobs
2 days left
Ethiopian Public Health Institute (EPHI)
Medical Laboratory Technologists II
Laboratory Technologist
Full Time
3 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Medical Laboratory Technology, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Perform routine work of laboratory using validated testing procedures in Clinical chemistry, Haematology, HIV, Microbiology and TB laboratories - Generate daily results and reports for signature and distribution by authorized officer - Perform routine quality control evaluation of assays and reagents