የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ብዛት፡ 4
የስራ መስፈርቶች፡
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ/ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ወይም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 1/2 አመት የስራ ልምድ ያለው /ያላት
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርችል ጎዳና አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111262793