Job Expired

company-logo

Senior Auditor

Tracon Trading PLC

job-description-icon

Finance

Accounting Management

Addis Ababa

2 Positions

2025-05-07

to

2025-05-15

Required Skills

audit techniques

Fields of study

Accounting

Management

Economics

Full Time

Share

Job Description

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 2

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት ወይም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 6 አመት የስራ ልምድ ያለው /ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርችል ጎዳና አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111262793

Fields Of Study

Accounting

Management

Economics

Skills Required

audit techniques