Job Expired
GIGA Construction PLC
Transportation & Logistics
5th Grade Drivers License
Addis Ababa
2 years
2 Positions
2025-05-07
to
2025-05-09
manoeuvre heavy trucks
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የስራ መድቡ መጠሪያ፡የከባድ መኪና ሹፌር (የገልባጭ)
ደሞዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
ብዛት፡ 2
10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከደረቅ 2 ወይም የድሮ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ጋር
2 አመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጉርድ ስሆላ ከሳሊተምህረት ቤ/ክርስቲያን ወደ ገርጂ መብራት ኃይል በሚወስደው አስፋልት መንገድ ሜታ መጋዘን አካባቢ ሴትስ ህንፃ ፊት ለፊት በሚያስገባው ፒስታ መንገድ 300 ሜትር ያህል ወርድ ብሎ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116464626 / +251118961199 / +251118961200 መደወል ይችላሉ
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
manoeuvre heavy trucks